Skip to content
የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሀን ምክር ቤት       Ethiopian Media Council
ቅሬታ
§ I

የቅሬታ መግቢያ

የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ምክር ቤት

የእርሰዎ ድምጽ ዋጋ አለው። የስነ-ምግባር መስፈርቶችን የሚጥስ የሚዲያ ይዘትን በተመለከተ ቅሬታዎችን ያስገቡ። ለሁሉም ቅሬታዎች ፍትሃዊ፣ ግልጽ እና ወቅታዊ መፍትሄ እንሰጣለን።

  • ምስጢራዊ
  • ነጻ አገልግሎት
  • የ24 ስዓት አገልግሎት

ያመጣነው ውጤት

በኢትዮጵያ ውስጥ የሚዲያ ስነ ምግባር እንዲሰፍን እና የፕሬስ ነጻነት እንዲጠበቅ መስራት

26

ጠቅላላ የቅሬታዎች ብዛት

2

ውሳኔ ያገኙ ቅሬታዎች

14 ቀናት

አማካይ የመፍትሄ ጊዜ

§ II

ሂደት

የቅሬታ አቀራረብ መመሪያ

የቅሬታ አያያዝ ሂደታችን ቀላል፡ግልጽ እና ለሁሉም ተገቢነት ያለው እንዲሆን ተደርጎ የተነደፈ ነው።

01

ቅሬታዎን ያስገቡ

ስለ ሚዲያ ይዘቱና ስለ ደንብ ጥሰቱ ዝርዝር መረጃዎችን በማካተት የቅሬታ ቅጹን ይሙሉ።

02

ግምገማ እና ምርመራ

የስራ ቡድናችን የቀረበውን ቅሬታ ከመረመረ በኋላ በተቀመጡት የአሰራር ስርዓቶች መሠረት ማጣራት ያደርጋል።

03

ውሳኔ እና እልባት

ውሳኔያችን በማስረጃ እና በሚዲያ ሥነ-ምግባር ላይ የተመሠሬና ፍትሐዊ ነው፤በውሳኔው ቅር የተሰኘም ይግባኝ ማለት ይችላል።

§ III

የቅሬታ አይነቶች

What Can You Complain About?

ምድብ

አድልዎ እና መድልዎ

በጎሳ፣ በሃይማኖት፣ በጾታ ወይም በፖለቲካዊ አመለካከት ላይ የተመሰረተ ፍትሃዊ ያልሆነ አቀራረብ።

የተዛባ መረጃ /የሐሰት ዜና

እውነተኛ ተደርጎ የቀረበ የተዛባ መረጃ።

የግል መረጃ ምስጢራዊነት ጥሰት

የግል መረጃን ያለፈቃድ ይፋ ማድረግ ወይም የግል ነጻነትን መጣስ።

የጥላቻ ንግግር

በተወሰኑ ቡድኖች ላይ ጥላቻን ወይም ሁከትን የሚያበረታታ ይዘት።

የዝግጅት መመዘኛዎች

የባለሙያ ጋዜጠኝነት መመዘኛዎች እና የኤዲቶሪያል መመሪያዎች ጥሰቶች።

ሌሎች ጥሰቶች

ከላይ ያልተጠቀሱ የስነ ምግባር ግድፈቶች።

ቅሬታ ለማስገባት ዝግጁ ነዎት?

የሚዲያ ደንብ ጥሰቶችን ሪፖርት በማድረግ የኢትዮጽያን ሚዲያ ስነ ምግባር ደረጃ ከፍ ለማድረግ ይተባበሩ።

አሁኑኑ ይጀምሩ